

ለረጅም ጊዜ ስኬት ከተገነባ መሪ የንግድ መድረክ ጋር አጋር ይሁኑ
አጋራችን ይሁኑ እና ባመጧቸው (ባስተዋወቋቸው) ደንበኞች ለሚደረግ እያንዳንዱ
ንግድ በኢንዱስትሪው ውስጥ ካሉት ከፍተኛ ክፍያዎች ውስጥ አንዱን ያግኙ።
ከፍተኛ የአጋር ኮሚሽኖች
በገበያው ላይ ካሉ እጅግ ተወዳዳሪ ኮሚሽኖች በአንዱ በመጠቀም ከእያንዳንዱ ግብይት
የበለጠ ያግኙ እና በገበያ ተለዋዋጭነት ወቅት ትርፍዎን ከፍ ያድርጉ።
ለምን አስተዋዋቂ ደላላ ይሆናሉ?
በዘርፉ ቀዳሚ በሆነው የአስተዋዋቂ ደላላ (IB) ፕሮግራማችን የማግኘት አቅምዎን ያግኙ።







ከሌሎች ደላሎች ጋር ሲነጻጸር ከእኛ ጋር ምን ያህል ማግኘት እንደሚችሉ ይመልከቱ
ለምሳሌ፣ እርስዎ የጋበዟቸው ሰዎች $500 ቢያስገቡ፣ የእርስዎ ገቢ እንደሚከተለው ይሆናል፡
| የአስተዋዋቂ ደላላ (IB) ፕሮግራም | JustMarkets | X* | Ex**** | HF* |
|---|---|---|---|---|
| ተቀማጭ ገንዘብ ($) | $500 | $500 | $500 | $500 |
| ሌቨሬጅ | 1:3000 | 1:1000 | 1:2000 | 1:2000 |
| ስፕሬድ ($ በ1 ሎት) | $28 | $48.1 | $28.3 | $40.4 |
| ሊከፈት የሚችለው ከፍተኛው የሎት መጠን | 3.2 ሎቶች | 1.1 ሎት | 2.1 ሎቶች | 2.1 ሎቶች |
| ከፍተኛው የአጋር ኮሚሽን | 45% ከስፕሬድ | ቋሚ $17 በሎት | 40% ከስፕሬድ | ቋሚ $15 በሎት |
| የንግድ ገደቦች * | ምንም ገደቦች የሉም | ኤምቲኤም (MTM) 3 ደቂቃ | ምንም ገደቦች የሉም | ኤምቲኤም (MTM) 2 ደቂቃ |
| በገደቦች ምክንያት ክፍያ የተፈጸመባቸው ሎቶች (%) | 100% | 55% | 100% | 75% |
| የአጋር ትርፍ ($) |
$40.56
|
$10.03
(-$30.53)
|
$24.29
(-$16.27)
|
$24.14
(-$16.42)
|
| የአስተዋዋቂ ደላላ (IB) ፕሮግራም | JustMarkets | X* | Ex**** | HF* |
|---|---|---|---|---|
| ተቀማጭ ገንዘብ ($) | $500 | $500 | $500 | $500 |
| ሌቨሬጅ | 1:500 | 1:500 | 1:400 | 1:500 |
| ስፕሬድ ($ በ1 ሎት) | $12.58 | $50 | $14 | $62 |
| ሊከፈት የሚችለው ከፍተኛው የሎት መጠን | 3.07 ሎቶች | 3.07 ሎቶች | 2.45 ሎቶች | 3.07 ሎቶች |
| ከፍተኛው የአጋር ኮሚሽን | 45% ከስፕሬድ | ቋሚ $20 በሎት | 40% ከስፕሬድ | ቋሚ $20 በሎት |
| የንግድ ገደቦች * | ምንም ገደቦች የሉም | ኤምቲኤም (MTM) 3 ደቂቃ | ምንም ገደቦች የሉም | ኤምቲኤም (MTM) 2 ደቂቃ |
| በገደቦች ምክንያት ክፍያ የተፈጸመባቸው ሎቶች (%) | 100% | 64% | 100% | 72% |
| የአጋር ትርፍ ($) |
$17.37
|
$39.26
(+$21.90)
|
$13.74
(-$3.62)
|
$44.17
(+$26.81)
|
| የአስተዋዋቂ ደላላ (IB) ፕሮግራም | JustMarkets | X* | Ex**** | HF* |
|---|---|---|---|---|
| ተቀማጭ ገንዘብ ($) | $500 | $500 | $500 | $500 |
| ሌቨሬጅ | 1:3000 | 1:1000 | 1:2000 | 1:2000 |
| ስፕሬድ ($ በ1 ሎት) | $9.6 | $20.8 | $8.6 | $18.46 |
| ሊከፈት የሚችለው ከፍተኛው የሎት መጠን | 12.79 ሎቶች | 4.26 ሎቶች | 8.53 ሎቶች | 8.53 ሎቶች |
| ከፍተኛው የአጋር ኮሚሽን | 45% ከስፕሬድ | ቋሚ $9 በሎት | 40% ከስፕሬድ | ቋሚ $10 በሎት |
| የንግድ ገደቦች * | ምንም ገደቦች የሉም | ኤምቲኤም (MTM) 3 ደቂቃ | ምንም ገደቦች የሉም | ኤምቲኤም (MTM) 2 ደቂቃ |
| በገደቦች ምክንያት ክፍያ የተፈጸመባቸው ሎቶች (%) | 100% | 87% | 100% | 90% |
| የአጋር ትርፍ ($) |
$55.25
|
$33.19
(-$22.06)
|
$29.33
(-$25.92)
|
$76.48
(+$21.23)
|
| የአስተዋዋቂ ደላላ (IB) ፕሮግራም | JustMarkets | X* | Ex**** | HF* |
|---|---|---|---|---|
| ተቀማጭ ገንዘብ ($) | $500 | $500 | $500 | $500 |
| ሌቨሬጅ | 1:500 | 1:500 | 1:400 | 1:500 |
| ስፕሬድ ($ በ1 ሎት) | $2.2 | $2.6 | $2.4 | $2.1 |
| ሊከፈት የሚችለው ከፍተኛው የሎት መጠን | 8.86 ሎቶች | 8.86 ሎቶች | 7.09 ሎቶች | 8.86 ሎቶች |
| ከፍተኛው የአጋር ኮሚሽን | 45% ከስፕሬድ | ቋሚ $0.65 በሎት | 40% ከስፕሬድ | ቋሚ $1.4 በሎት |
| የንግድ ገደቦች * | ምንም ገደቦች የሉም | ኤምቲኤም (MTM) 3 ደቂቃ | ምንም ገደቦች የሉም | ኤምቲኤም (MTM) 2 ደቂቃ |
| በገደቦች ምክንያት ክፍያ የተፈጸመባቸው ሎቶች (%) | 100% | 70% | 100% | 76% |
| Partners Profit $ |
$8.77
|
$4.03
(-$4.74)
|
$6.80
(-$1.97)
|
$9.42
(+$0.66)
|
*”በአንድ ሎት ቋሚ (Fixed per lot)” ሞዴል ያላቸው የአስተዋዋቂ ደላላ (IB) ፕሮግራሞች እንደ ዝቅተኛ የግብይት ደቂቃዎች (MTM) ወይም ዝቅተኛ የግብይት ነጥቦች (MTP) ያሉ ገደቦች አሏቸው። በእነዚህ ገደቦች ምክንያት ከተፈለገው ዝቅተኛ ደቂቃዎች በታች ክፍት ለነበሩ እና/ወይም የሚፈለገውን ዝቅተኛ የፒፕስ ብዛት ላላሟሉ ትዕዛዞች የአጋር ኮሚሽን አይከፈልም። “ከስፕሬድ %” ሞዴል ያለው የአስተዋዋቂ ደላላ (IB) ፕሮግራም እንደዚህ ዓይነት ገደቦች የሉትም — የአጋር ኮሚሽን ለ 100% ትዕዛዞች ይከፈላል።
በዓለም አቀፍ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች የታመነ
በ JustMarkets አማካኝነት ገቢ የሚያገኙ የአለም አቀፍ መሪ አጋሮች እና ተፅዕኖ ፈጣሪዎችን ይቀላቀሉ።
በ 3 ቀላል ደረጃዎች ገቢ ማግኘት ይጀምሩ
ነጋዴዎችን ይጋብዙ እና ተደራሽነትዎን በመላው ዓለም ያሳድጉ።
ዛሬውኑ የ JustMarkets አጋር ይሁኑ!
ነጋዴዎችን በመጋበዝ እና ተደራሽነትዎን በመላው ዓለም በማሳደግ ገቢ ማግኘት ይጀምሩ።
በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች
1
እንዴት የJustMarkets አጋር መሆን እችላለሁ?
የ JustMarkets አጋር መሆን ቀላል ነው፣ ይመዝገቡ፣ ወደ አጋርነት ማእከል ይሂዱ፣ የመጀመሪያ ተጋባዥዎን ለመሳብ የአጋርነት ሊንኩን ኮፒ አድርገው ያጋሩ።
2
የአጋርነት ሊንኬን የት ማግኘት እችላለሁ እና እንዴትስ ልጠቀምበት እችላለሁ?
የአጋርነት ሊንኩን በዳሽቦርድ ገጽ፣ በመመዝገቢያ መሳሪያዎች ወይም በአጋርነት ገጹ ውስጥ ባለው የማስተዋወቂያ ማቴሪያል ገጽ ላይ ማግኘት ይቻላል።
የአጋርነት ሊንኩ እንዴት ነው የሚሰራው?
- ሊንክዎን ያጋሩ
- ተጠቃሚዎች ደንበኞች ይሆናሉ
- ደንበኞች ይነግዳሉ
- እርስዎ ይሸለማሉ
3
ለየትኞቹ የንግድ መሣሪያ ምድቦች ነው የአጋር ኮሚሽን የሚከፍሉት?
እንደ ፎሬክስ፣ ብረታ ብረቶች፣ ኢንዴክሶች፣ አክሲዮኖች እና ሸቀጦች ላሉ ሁሉም የንግድ መሣሪያ ምድቦች ከስፕሬድ እስከ 45% የሚደርስ ኮሚሽን እንከፍላለን። ዝርዝር የአጋር ኮሚሽን መረጃን በአጋርነት ገጽ ውስጥ ማግኘት ይቻላል።
4
ኮሚሽን ወደ አጋር አካውንቴ ምን ያህል ጊዜ ገቢ ይደረጋል? እንዲሁም እንዴት ማውጣት እችላለሁ?
ለአጋር አካውንቶች በየቀኑ ኮሚሽን እንከፍላለን። በፈለጉት ጊዜ ገንዘቡን ማውጣት ይቻላል።
5
እኔ የጋበዝኳቸውን ደንበኞች እና የእነሱን ስታቲስቲክስ የት ማየት እችላለሁ?
የሁሉም ደንበኞችዎን ስታቲስቲክስ ዝርዝር ሪፖርቶች በአጋርነት ገጽዎ ውስጥ ማግኘት ይችላሉ። የስራ አፈጻጸምዎን ይከታተሉ፣ እንዲሁም የክፍያ ታሪክዎን ይቆጣጠሩ።
6
ደንበኞችን ለመሳብ የሚረዱኝ የማስተዋወቂያ ቁሳቁሶች አላችሁ?
ኔትወርክዎን ለማስተዋወቅ እና ለማስፋት የሚያስፈልጉዎትን ሁሉንም መሳሪያዎች እናቀርባለን፦
- ውጤታማ የማስታወቂያ ባነሮች
- ማረፊያ ገጾች (Landing pages)
- ቪዲዮዎች፣ ጂፎች (GIFs) እና አርማዎች (logos)
ሁሉንም ነገር በአጋርነት ገጽ ውስጥ በሚገኘው የማስተዋወቂያ ቁሳቁሶች ክፍል ውስጥ ማግኘት ይቻላል።
7
ከ JustMarkets ጋር አጋር በመሆን ከኮሚሽን በተጨማሪ ሌሎች ጥቅማጥቅሞችን ማግኘት የሚቻልበት ሌላ መንገድ አለ?
በእርግጠኝነት! በአጋር የታማኝነት ፕሮግራም (Partner Loyalty Program) ውስጥ በመሳተፍ እንደ ዓለም አቀፍ የእረፍት ጊዜ ጉዞዎች፣ ዘመናዊ መኪናዎች እና 200,000 የአሜሪካ ዶላር ያሉ ውድ ሽልማቶችን ማግኘት ይችላሉ።























































